FATHER ZEMENE DESTA PAGE  (ቀሲስ ዘመነ ደስታ ድኅረ ገጽ)


Fr. Zemene Books

A NEW BOOK, "DOCTRINAL THEOLOGY" WRITTEN FROM THE  ORTHODOX PERSPECTIVE.

Rev. Fr. Zemene Desta

CHURCH HISTORY

CHRISTIAN ETHICS

DOCTRINAL THEOLOGY

 

 

 

 

FR ZEMENE ARTICLES

የቀሲስ ዘመነ መጣጥፎች

የጌታ ልደትና ስደት

Venerating the Holy

የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ መነኩሴ

Nativity

ዘመኑን ዋጁ

Button For New Message

በአዲስ ዓመት አዋጅ

Button For New Message

የምዕመናን ድርሻ

Button For New Message

በኦርቶዶክሳዊት ቤ.ክ.ላይ የተጋረጠ አዳጋ

Button For New Message

ኦርቶዶክሳዊት ቤ.ክ.በ21ኛው መቶ ክዘ

Button For New Message

የክርስቶስ የቤዛነትና የአስታራቂነት ሥራ

Button For New Message

የአውጣኪ የኑፋቄ ትምህርት በኢትዮጵያ

Button For New Message

መናፍቅነት በቤተ ክርስቲያን ታሪክ

Button For New Message

 ክርስትና ያለ ትውፊት

Button For New Message

ወላዲተ አምላክ በኦርቶዶክስ ትውፊት 1

Button For New Message

ወላዲተ አምላክ በኦርቶዶክስ ትውፊት 2

Button For New Message

ወላዲተ አምላክ በኦርቶዶክስ ትውፊት 3

Button For New Message

ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል

 

Challenges of Orthodoxy

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Doctrinal Theology

የኢትዮጵያ ኦርቶዶስክ ተ.ቤ.ክ.የእምነት መርሆዎች

Contextual Analyses

Doctrinal Theology is a religious compendium highly beneficial to Ethiopian Orthodox Christians and appears to be unique in kind in many different ways.  One aspect of them is that it is relatively wider and complete and covers almost all doctrinal teachings of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Secondly, it is comparative in nature and provides definitive answers to many controversial questions.

 

The book has eleven chapters varied in width according to the context of teachings it deals with: 

1)  OUR EXPERIENCE OF GOD: The first chapter systematically defends the existence of God against atheists with reasonable philosophical and theological arguments.

2) COSMOLOGY: GOD AND HIS CREATION: The six days' visible and invisibl e creations of God which include the seven heavens, the earth, celestial angels and the nature and unique formation of humankind are incorporated in detail in the second chapter. The study of celestial beings appears to be wider and exceptional in approach. Continue.

ጽሐፉ ይዘት በአጭሩ ሲተነተን

ይህ የሥነ-መለኮት መጽሐፍ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶስክ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን በእጅጉ ይጠቅማል ተብሎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ከሌሎች መጻሕፍት ልዩ የሚያደርጉት በርከት ያሉ ባሕርያት አሉት። ከእነዚህም ልዩ ባሕርያት አንዱ መጽሐፉ በይዘቱ ሰፊና ከሞላ ጎደል ሁሉንም የቤተ ክርስቲያናችንን አስተምሕሮዎች በአንድ ላይ ያጠቃለለ መሆኑ ነው። ሁለተኛው ደግሞ በአቀራረቡ አነጻጻሪና በተለይም ደግሞ በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ መልስ ያልተገኘላቸውን አጨቃጫቂ ትምህርቶችን በሰፊው እያብራራ ከኦርቶዶክስ አስተምሕሮ አንጻር ትክክለኛውን መልስ የሚሰጥ መሆኑ ነው።

 

መጽሐፉ በአሥራ አንድ ምዕራፎች ተከፋፍሏል። የእያንዳንዱ ምዕራፍ ርዝመት በውስጡ እንደ ተካተተው የትምህርት ይዘት ይለያያል።

    1) የመጀመሪያው ምዕራፍ በዘመናችን የእግዚአብሔርን ሕልውና ለሚክዱ ሰዎች ምክንያታዊ በሆነ መንገድ እያብራራ በሥነ-መለኮታዊ ፍልስፍና ላይ የተመሠረተ አጥጋቢ መልስ ይሰጣል።

  2) ሁለተኛው ምዕራፍ ሥነ-ፍጥረትን በአጭሩ ይዳስሳል። በዚህም ውስጥ ሰባቱ ሰማያት፣ ሰማይና ምድር (አራቱ ባሕርያት)፣ ረቂቃን ፍጥረታት ቅዱሳን መላእክት እንዲሁም የሰው ልጅ ልዩ አፈጣጠርና ሰብአዊ ባሕርይው በዘርዝር ተካተዋል። ከእነዚህ መካከል የረቂቃን መላእክት ተፈጥሮ፣ አገልግሎታቸውና አሰላለፋቸው የኦርቶዶክስን አስተምሕሮ በጠበቀ መልኩ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ በመሆኑ አብዛኛውን የምዕራፍ ክፍል ይሸፍናል።  መልስ ይሰጣል።


 

ቀጥተኛዋን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትምህርትና እውነተኛዋን እምነት ማወቅ እየፈለጉ ነገር ግን በአእምሮዎት ውስጥ የሚመላለሱ መልስ ያላገኙላቸው ጥያቄዎች ይኖረዎታል? እንግዲያውስ መልሱን እዚህ ያገኛሉ። ለዓመታት የተደከመበትና ለአጨቃጫቂ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አስተምህሮ ላይ በጥልቀት የተጻፈ የሥነ-መለኮት መጽሐፍ ተዘጋጅቶ ቀርቦለዎታል። በሚያልፍ ገንዘብ ለድኅነት የሚያበቃ ያማያልፍ እውቀት ይሸምቱ።